Washington State Department of Health (የዋሺንግተን ግዛት የጤና መምሪያ) መስተካከል የተደረገበትን በአካል የሚደረግ የደንበኛ አገልግሎትለወሳኝ መዝገቦች (እንግሊዘኛ ብቻ) እና የጤና እንክብካቤ ፈቃድ አሰጣጥ (እንግሊዘኛ ብቻ) ሲጀምር ደስታ ይሰማዋል። እባክዎ ያስታውሱ፦ የግዛት ግዴታዎች ሲሰፉ እና ሲስተካከሉ በአካል የሚደረጉ አገልግሎቶች ሊቀየሩ ይችላሉ።
ስለ ሕብረተሰብ ጤና አጠቃላይ ጥያቄዎች ወይም ደብዳቤ የት እንደሚላክ ጥያቄዎች ካሉዎት
- 360-236-4501 ወይም
- 800-525-0127
- ኢሜይል
ፍቃድ አሰጣጥ፣ እድሳት እና ቅሬታዎች በተመለከተ ጥያቄዎች
- መስመር ላይ፡ Health Systems Quality Assurance Call Center (የጤና ስርዓት ጥራት ማረጋገጫ የጥሪ ማዕከል) (በእንግሊዝኛ)
- ስልክ፡- 360-236-4700
የልደት፣ የሞት ወይም የጋብቻ የምስክር ወረቀት ማዘዝ
- የምስክር ወረቀቶችን እንዴት ማዘዝ እንደሚቻል (በእንግሊዝኛ)
- ስልክ፡- 360-236-4300
- በመስመር ላይ www.vitalchek.com ን በመጠቀም ይዘዙ (በእንግሊዝኛ)
የ Department of Health መርሃ ግብሮች እና አገልግሎቶች
- የእውቅያዎች ማውጫ (በእንግሊዝኛ)
የ TTY ተጠቃሚዎች
- ለ Washington Relay አገልግሎት በ 711 ይደውሉ
የቋንቋ እርዳታ (ከክፍያ ነጻ)
ስልክ፡- 1-800-525-0127
የ Department of Health (DOH፣ የጤና መምሪያ) ግብረ መልስ | የስራ ሰዓታት እና ቦታዎች (በእንግሊዝኛ)