ያግኙን

ለስቴት COVID-19 የመረጃ መስመር፡ ወደ 1-800-525-0127 ይደውሉ፣ በመቀጠል # ይጫኑ። የቋንቋ ድጋፍ ማግኘት ይቻላል።

እባክዎ ያስታውሱ: በጥሪ ማዕከሉ የ COVID-19 የምርመራ ውጤቶችን ማግኘት አይችልም። ለምርመራ ወይም ውጤቶች፣ እባክዎ የጤና እንክብካቤ አቅራቢዎን ያነጋግሩ።

የትም ቢሆኑ በስልክዎ ላይ መረጃ እና ዝመናዎችን ለመቀበል “Coronavirus” የሚለውን ቃል ወደ 211211 ይላኩ። በካውንቲ ደረጃ ያሉ የቤተሰቦች፣ የስራ ጉዳዮች፣ የተማሪዎችና ለሌሎችም ዝመናዎችን ጨምሮ የ COVID-19 አዳዲስ መረጃ ማስፈንጠሪያ ይደርሶታል፡፡

በአቅራቢያዎ ለሚገኙ የክትባት መስጫ ቦታዎች ዚፕ ኮድዎን ወደ 438-829 (GET VAX) ይላኩ።