አማርኛ

Washington State Department of Health (DOH) የፌደራል ሲቪል መብቶችን መብት የሚያከብር ሲሆን በዘር፣ በቆዳ በቀለም ፣በዘር ሃረግ፣ በኣካል ብቃት፣ ወይም በጾታ መድልዎ ኣይፈጽምም። DOH ሰዎችን በዘር፡ በቆዳ ቀለም፣ በዘር ሃረግ፣ በእድሜ፣ በኣካል ጉዳት ወይም በጾታ ማንንም ሰው ኣያገልም፤ ወይም በተለየ ሁኔታ አይመለከትም

Washington State Department of Health:

  • የኣካል ጉዳት ያለባቸውን ሰዎች ከእኛ ጋር እንዲግባቡ ለማስቻል የነጻ እርዳታ እና ኣገልግሎት ይሰጣል። ይህም ማለት :
    • ብቃት ያላቸው የምልከት ቛንቛ ተርጓሚዎች
    • በተለያዩ መልኮች የተዘጋጁ የጽሁፍ መረጃዎች (ተልቅ ያሉ የህትመት ጽሁፎች፡ ኦዲዮ፡ በቀላሉ መገኘት የሚችሉ የኤሌክትሮኒክ ፎርማቶች፣ ሌሎች ፎርማቶች)
  • የመጀመሪያ ቋንቋቸው እንግሊዘኛ ላልሆነ ነጻ የትርጉም ኣገልግሎቶች ይሰጣል፤ ይህም ማለት:
    • ብቃት ያላቸው ተርጓሚዎች
    • በሌሎች ቋንቋዎች የተዘጋጁ መረጃዎች

ይህንን ኣገልግሎት የሚፈልጉ ከሆነ ወደ ሚከተለ ኣድራሻ ይጠይቁ 1-800-525-0127

DOH እነዚህን ኣገልግሎቶችን ማግኘት ተከልክያለው ወይም በተለያየ ምክኒያት ማለትም በዘሬ፡ በቆዳ ቀለሜ፣ በዘር ሃረግ፣ በእድሜ፣ ኣካል ጉዳተኛ ስለሆንኩ፣ ወይም በጾታዬ ምክኒያት መድልዎ ደርሶብኛል የሚል ኣመለካከት ካልዎት ያልዎትን ቅሬታ ወደሚከተለው ኣድራሻ ይላኩ

Washington State Department of Health
The Center for Facilities, Risk and Adjudication
Attn: Civil Rights Program
PO Box 47890
Olympia, WA 98504-47890
1-800-525-0127
Civil.Rights@doh.wa.gov

ያልዎትን ቅሬታ በኣካል ወይም በደብዳቤ፣ በፋክስ ወይም በኢ-ሜይል ማቅረብ ይችላሉ።

የሲቪል መብቶችን ጥሰት ተፈጽሞብኛል ብለው በጽሁፍ ወደ U.S. Department of Health and Human Services, Office for Civil Rights (ዩ ኤስ ዲፓርትመንት ኦፍ ሄልዝ ኤንድ ሂዩማን ሰርቪስስ)፣ Office for Civil Rights (ኦፊስ ፎር ሲቪል ራይትስ)፣ በኤሌክትሮኒካዊ መንገድ ወደ Office for Civil Rights Complaint Portal በሚከተለው

አድራሻ ኣቤቱታ ማቅረብ ወይም ማመልከት ይችላሉ፡https://ocrportal.hhs.gov/ocr/portal/lobby.jsf ወይም በደብዳቤ ወይም በስልክ ወደሚከተለው ኣድራሻ ኣቤቱታዎን ማቅረብ ይችላሉ:

U.S. Department of Health and Human Services
200 Independence Avenue, SW
Room 509F, HHH Building
Washington, D.C. 20201
1-800-368-1019, 800-537-7697 (መስማት ለተሳናቸው)
ክስ ማቅረቢያ ፎርሞችን በሚከተለው ድህረ-ገጽ ላይ ማግኘት ይችላሉ HHS.