ከታች የተዘረዘሩት ግብዓቶች በዋሽንግተን ስቴት ስለሚኖረው ወቅታዊ እና የሚጠበቀውን የአየር ጥራት ወቅታዊ መረጃ እንዲያገኙ እንዲሁም ከእሳቶች ጭስ ስለሚመጣ የጤና ችግር መረጃ እንዲያገኙ የሚያግዙ ተጨማሪ መረጃዎችን ሊሰጡዎት ይችላሉ። እርስዎን እና ቤተሰብዎን ከእሳቶች ጭስ እንዴት መጠበቅ እንደሚችሉ የበለጠ ይወቁ።
- Washington Smoke Blog - የአሁኑን እና የተተነበየውን የሰደድ እሳት እና የጭስ ቦታዎችን ይፈትሹ። ይህ በሰደድ እሳት ጭስ ወቅት ሁሉንም መረጃዎችዎን የሚያገኙበት አንድ ቦታ ነው (በተለምዶ ከጁላይ-ሴፕቴምበር ይሆናል ነገር ግን ከሜይ መጀመሪያ ጀምሮ እስከ ኦክቶበር መጨረሻ ድረስ ሊያልቅ ይችላል)።(በእንግሊዝኛ ቋንቋ)
- Department of Ecology (የኢኮሎጂ መምሪያ) የዋሽንግተን የአየር ጥራት ካርታ ድረ-ገጽ - ዓመቱን ሙሉ የአሁን እና የተተነበየ አየር ጥራት መረጃ። (በእንግሊዝኛ ቋንቋ)
- AirNow - ዓመቱን ሙሉ የአሁኑን እና የተተነበየውን የአየር ጥራትዎን ይመልከቱ እና በአካባቢዎ ውስጥ ዋናው የአየር ብክለት ምን እንደሆነ ይመልከቱ። (በእንግሊዝኛ ቋንቋ)
- የዋሽንግተን የአየር ጥራት መመሪያ ለቅንጣት ብክለት (PDF) - ይህ ግራፊክ በEnvironmental Protection Agency (EPA፣ የአካባቢ ጥበቃ ኤጀንሲ) የአየር ጥራት መረጃ ጠቋሚ (AQI) ላይ ተመስርተው ለPM2.5 የጤና ምክሮችን ያቀርባል።
- የአየር ጥራትን በማንኛውም ጊዜና በየትኛውም ቦታ ለመፈተሽ እነዚህን የሞባይል መተግበሪያዎች ይጠቀሙ፦
- Air Quality Washington - ይህ መተግበሪያ ከEcology Washington Air Quality Network (የዋሽንግተን አየር ጥራት ኔትወርክ) መረጃን ይጠቀማል። የWashington Air Quality Network ድረ ገጽ የድረ ገጽ መተግበሪያ ማውረድንም ያቀርባል። (በእንግሊዝኛ ቋንቋ)
- AirNow - የEPA AirNow የሞባይል መተግበሪያ የአሁኑን የአየር ጥራት መረጃ ለመፈተሽ እና ለመተንበይ የሚያስችል በይነገጽ ያቀርባል። መተግበሪያው ለአካባቢዎ ወይም ለመፈተሽ ለሚፈልጉት ማንኛውም አካባቢ የአሁኑን AQI (የአየር ጥራት መረጃ ጠቋሚ) በራስ-ሰር ያሳያል። ለጭስ፣ የ"ጭስ" ትርን ይጠቀሙ። (በእንግሊዝኛ ቋንቋ)
- የአካባቢዎ የንፁህ አየር ኤጀንሲ እና የዜና ድርጅት እርስዎ መረጃ እንዲያገኙ የሚያግዙ የመረጃ ምንጮች ሊኖሩት ይችላል።
ተጨማሪ የመረጃ ምንጮች፦
Department of Ecology መረጃ ምንጮች
(በእንግሊዝኛ ቋንቋ)
- የሰደድ እሳት ጭስ መረጃ
- የማቃጠል እገዳዎች
- የዋሽንግተን የአየር ካርታ (ውቅታዊ እና የተተነበዩ የአየር ጥራት ሁኔታዎች)
- የዋሽንግተን ንፁህ አየር ኤጀንሲዎች
- የእንጨት ምድጃዎች
- ከቤት ውጭ እና የመኖሪያ ቤት ውስጥ ማቃጠል
- የግብርና ማቃጠል
- ሕገ-ወጥ የሆነ ማቃጠልን ሪፖርት ማድረግ
Environmental Protection Agency መረጃ ምንጮች
(በእንግሊዝኛ ቋንቋ)