Amharic

አንዳንድ ሰነዶችና አገልግሎቶች በአማርኛ ቋንቋ ይገኛሉ፡፡ በቋንቋዎ ያልተገለጸ መረጃ ካለ፣ የትርጉም አገልግሎት (በነጻ) ለማግኘት Washington State Department of Health በ 800-525-0127 ያግኙ፡፡

መረጃ ስለ WIC

WIC (Women, Infants and Children Nutrition Program, ሴቶች፣ ጨቅላዎች እና ህጻናት የምግብ ፕሮግራም) እንደ እርስዎ ያሉ ቤተሰቦች ጤነኛ ምግብ እና ሌሎች ተጨማሪ ነገሮች እንዲያገኙ የሚያደርግ ነው፡፡ WIC በተጨማሪ እርጉዝ ሴቶችን፣ አዲስ እና አጥቢ እናቶችን፣ እና ከአምስት አመት በታች ያሉ ህጻናትን የሚደግፍ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ 1-800-322-2588 ይደውሉ፡፡

ቅሬታ ለማቅረብ

  • ሆስፒታል፣ ሆቴል፣ ሞቴል ወይም ምግብ ቤት ላይ ቅሬታ ለማቅረብ በ 800-525-0127 ይደውሉ፡፡
  • ሃኪም፣ ነርስ ወይም የጤና ሰራኛ ላይ ቅሬታ ለማቅረብ በ 360-236-4700 ይደውሉ፡፡
  • ቅሬታዎ በ DOH አገልግሎቶች ላይ በ ማዳላትከሆነ፣ 360 236-4010 ይደውሉ፡፡

ወሳኝ ለሆኑ መዝገቦች

  • የልደት፣ የሞት ወይም የጋብቻ ሰርቲፊኬት ለመጠየቅ ወይም ለማስተካከል በ 360-236-4300 ይደውሉ፡፡

የሰራተኛ ምግብ ካርድ ለማግኘት

ፕሮፌሽናል ፍቃዶችን ለማግኘት ወይም ለማደስ

  • ፕሮፌሽናል ፍቃዶችን ለማግኘት ወይም ለማደስ በ 360-236-4700 ይደውሉ

እርስዎና ቤተሰብዎ

ማህበረሰብ እና አካባቢ

ተጨማሪ መረጃ በቅርብ ጊዜ ይመጣል!

ድንገተኛ ጥሪዎች

ተጨማሪ መረጃ በቅርብ ጊዜ ይመጣል!


ያግኙን

በዚህ ስልክ ይደውሉ፡ 800-525-0127

101 Israel Rd SE, Tumwater, WA 98501

የእርስዎ የአካባቢ የጤና ዲፓርትመንት

Department of Health
Social Media

Facebook Icon Twitter Icon YouTube Icon Instagram Icon Medium Icon